የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እና በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላበረከታችሁ ምስጋና ይድረስ!
Lake Ayalew
Lake Ayalew (Amharic: ላቀ አያሌው) is an Ethiopian politician. From March to August 2020, Lake has been appointed as the Minister of Revenue. He was acting President of Amhara Region from 23 June 2019 after the assassination of then-President Ambachew Mekonnen. He remained acting governor of Amhara Region throughout 2019. Lake was a member of Central Committee of the Amhara Democratic Party in October 2018. More on Wikipedia
-
Lake Ayalew reposted
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
@AbiyAhmedAli
-
Lake Ayalew
@LakeAyalew
81.7 ቢሊዮን ብር በመቶ ቀናት ውስጥ የምንሰበስብ ይሆናል::
ከጥር 2014 ዓ.ም እስከ መጋቢት 30 ቀን 2014 ባሉት ሦስት ወራት ውስጥ 81,775,217,581.18 ብር ገቢ ለመሰብሰብ በዕቅድ ይዘናል :: የሁሉንም በጎ ትብብር እንሻለን :: -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
#53 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
የጥቅምት ወር ዕቅድ 56,588,899,862.73 ሲሆን 53,906,833,456.85 ለመሰብሰብ ተችሏል :: አፈፃፀሙም 95.26% ነው ::ከ2013 በጀት አመት ተመሳሳይ ወር ጋር ያለው ሲነፃፀር:-በብር 9,657,313,974.68 ወይም 21.82% ዕድገት አለው :: -
Lake Ayalew reposted
Melaku Alebel Addis
@melaku_alebel
የያኔው #አድዋ አፍሪካን ከፋሽስቶች ቀኝ ግዛት ነፃ ለማውጣት ተምሳሌት እንደሆነው ሁሉ የአሁኑ የኢትዮጵያ ፀረ ጣልቃ ገብነት እርምጃ አፍሪካን ከእጅ አዙር ቀኝ ግዛት እንደሚያወጣት ተስፋ አደርጋለሁ::
#ኢትዮጵያ የነፃነት ምድርነቷ ተጠብቆ ይኖራል! -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
-
Lake Ayalew
@LakeAyalew
#ከ7.2ቢሊዮን ብር በላይ ከጋራ ገቢዎች ለክልሎች ለማስተላለፍ ተችሏል ።
በሶስት ወራት ውስጥ 7,202,736,489.90 ለክልሎች እንዲተላለፍ ተደርጏል ፡፡ ይህ ገንዘብ የክልሎችን የልማት ወጭ በመሸፈን ጉልህ ድርሻ ይኖረዋል ብለን ተስፋ እናደርጋለን ። -
Lake Ayalew reposted
Melaku Alebel Addis
@melaku_alebel
እንዳለመታደል ሆኖ #ኢትዮጵያን ሊያፈርሷት ከሚፈልጉ ሀይሎች ጋርም ጭምር የምንጋራት ሀገር ናት::የህልውና አደጋ የተጋረጠበትን ህዝብ ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ ወደ ሆነ ፓርቲ መለጠፍ መፍትሄ አያመጣም!
የሚያዋጣው #ህዝብን አድምጦ መፍትሄ መስጠት ነው! -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
#14. 4 Billion Birr has been distributed to Regional States from the revenue collected by the concurrent power of taxation for the last 8th months.
-
Lake Ayalew
@LakeAyalew
-
Lake Ayalew
@LakeAyalew
#from February 26 to March 4 alone, various import and export contraband goods with estimated value of 31 Million 82 Thousand 760 Birr were seized. Sixteen vehicles and Seventeen suspects were also arrested in connection with smuggling the contraband goods.
-
Lake Ayalew
@LakeAyalew
169.5 BILLION BIRR REVENUE HAS BEEN COLLECTED
In the last 7 months of this fiscal year (July 2020 to February 02, 2021),we:Planned169,408,889,004.82BirrPerformed..169,501,789,893.03 BirrAchieved ………100.5% -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
በጋራ ገቢዎች ቀመር መሠረት ባለፉት 6 ወራት 11,991,401,706.11 ለክልሎች የሚደርሳቸው ይሆናል ፡፡ ከአለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ስድስት ወራት አንፃር ሲታይ የብር 8,681,102,030.61 ወይም 262.25% ዕድገት አለው ፡፡
-
Lake Ayalew
@LakeAyalew
#በ 6 ወራት ውስጥ በወጭና ገቢ ኮንትሮባንድ 1.7 ቢሊዮን ብር ግምት ያላቸው ቁሳቁሶች በቁጥጥር ሥር ዋሉ ።
ዕቅድ-1,339,558,152 ክንውን-1,700,834,101 አፈፃፀም -127% ነው ። ከአለፈው በጀት ዓመት አንፃርሲታይ በብር .499,605,853.10 ወይም 42% ጨምሯል ። -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
#በስድስት ወራት ውስጥ 149.22 ቢሊዮን ብር ተሰበሰበ ።
ዕቅድ-146,903,677,429 .ክንውን...149,227,785,995.2 ወይም 101.58% ተከናውኗል ። ከአለፈው የበጀት አመት ተመሳሳይ ወቅት አንፃር ሲታይ ብር ..21,687,027,530.13 ወይም 17% ዕድገት አለው ። -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
#ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ።
በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት መታሰቢያ በዓል የፈጣሪ አንድነትና ሦስትነት የተገለጠበት የመገለጥ በዓል ነው። -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
#እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ።
=========================
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን። -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
#በጋራ ገቢዎች ቀመር መሠረት 9.8 ቢሊዮን ብር ለክልሎች እንዲተላለፍ ተደርጓል ።
*****************************************************
ዝርዝሩን ከሰንጠረዡ ይመልከተ ። -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
#ኮሚሽነር አበረ አዳሙ እንኳን ደስ አለህ
ከዓይናችን ሥር ሆኖ የተደበቀብን ማናቸውም ነገር እንዲገለጥና ወደ በረከትነት የሚቀየረው በዕውቀት ላይ ተመስርተን መምራት ስንችል ብቻ ነው፡ እኛም ጎደኞችህ ከዚህ መፅሃፍ ብዙ ነገር እንማራለን ። -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
በአምስት ወር ውስጥ 126.8 ቢሊዮን ብር ( የዕቅዱን 101%) መሰብሰብ ተችሏል ።
ኮሮና እና ሴራ ያልበገረው አፈፃፀም ነው ። ለዚህ መልካም ስራ አስተዋፅኦ ላደረጋችሁ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው ። -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
ኮሮና እና ሴራ ያልበገረው አፈፃፀም
"""""""""""""""""""""""""""""""""""" -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
ከ33.4 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ የሚያወጡ ቁሳቁሶች በቁጥጥር ስር ዋሉ ።
""""""""""""""""""""
ከ18-24 /2013 ባሉት ቀናት ብቻ 33,430,062 ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና ወጭ ኮንትሮባንድ ቁሳቁሶች ሊያዙ ችለዋል ።
በዚህ ስራ ለተሳተፉችሁ አመሰግናለሁ ። -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
እውነት ምንጊዜም የአሸናፊነት ጉልበት አለው ።
ይዘገይ ይሆናል እንጂ የሴረኞች እና የተንኮለኞች መጨረሻ ይህ ነው :: እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ።
እንኳን ደስ አላችሁ ። እንኳን ደስ አለን ። -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
-
Lake Ayalew
@LakeAyalew
ከ13.9 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ልዩ ልዩየኮንትሮባንድ ቁሳቁሶች ከመስከረም 4-9/2013 ዓ.ም ባለው ጊዜ 13 በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ተደርጏል። ለዚህ መልካም ስራ አስተዋፅኦ ያደረጋችሁ በሙሉ አመሰግናለሁ።
-
Lake Ayalew
@LakeAyalew
ወረቀት አልባ የጉምሩክ የአሰራር ስርዓት ተግባራዊ ሁኗል::
በ2/01/2013 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስተሩና ም/ል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ይፉ ሁኗል። -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
በ2012 የበጀት አመት 233.7 ቢሊዮን ብር ገቢ የተሰበሰበ ሲሆን አፈፃፀሙም 86.5% ነው::ከአለፈው በጀት አንፃር ብር 35.5 ቢሊዯን ብር ወይም 17.9% ዕድገት አለው
-
Lake Ayalew
@LakeAyalew
በ11 ወራት ውስጥ ከ 217 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
*****************************************************
በ 11 ወራት ውስጥ 217,378,622,355.50 ብር ገቢ የተሰበሰበ ሲሆን አፈፃፀሙም ከ11 ወር ዕቅድ አንፃር 89.42% ሲሆን ከአመቱ ዕቅድ ሲሰላ 80.44% ነው። -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
በአምስት ቀናት ውስጥ የግምትዋጋቸው ከብር 38.9 ሚሊዮን በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
ለዚህ መልካም ስራ ለተባበራችሁ በሙሉ በራሴና በመስራቤቱ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
በግንቦት ወር በተደረገው ጥብቅ ክትትልና ፍተሻ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በድምሩ 135.9 ሚሊየን ብር በላይየሚያወጡየተለያዩ ንብረቶች እና 348 የቱርክ ስሪት ሽጉጥ እና 300 ጥይት በቁጥጥር ስር ለማዋል ተችሏል።
-
Lake Ayalew
@LakeAyalew
የገቢዎች ሚስቴር ያገለገሉ 40 መኪናዎችንና 17 ሞተር ሳይክሎችን ለክልል ቴክንክና ሙያ ኮሌጅ ለሥልጠና አገልግሎት እንዲውሉና ሰልጣኞች በተግባር የተደገፈ የንድፈሀሳብ እውቀት እንዲያገኙ በማሰብ ለፌደራል ቴ/ ሙ/ ኤጀንሲእንዲያ ሰራጭ አስረክበናል
-
Lake Ayalew
@LakeAyalew
በአምስት ቀናት ውስጥ ማለትም ከግንቦት 01-04/12 የኮንትሮባንድ ዕቃዎች እና ዶላር እንዲሁም በንግድ ማጭበርበር በድምሩ 43.8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት እና ልዩ ልዩ ጥይቶችና መሳሪያዎች ከእነድርጊት ፈፃሚዎች በቁጥጥር ስር እንዲውል ተደርጏል።።
-
Lake Ayalew
@LakeAyalew
የ2012 ገቢ ዕቅድ270,034.246 ቢሊዮን ሲሆን የ10 ወር ክንውን 198,477.96ቢሊዮን ነው።ክንውኑ ከአመቱ ዕቅድ 73.5%ነው።ከአስር ወር ዕቅድ አንፃር 90.48% ነው።ከ2011 በጀት ተመሳሳይ 10 ወር ጋር ሲነፃፀር በ35,302.25 ቢሊዮን ብር ብልጫ አለው።
-
Lake Ayalew
@LakeAyalew
በዛሬው ዕለት ግምታቸው ብር 7,829,000 የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ውስጥ ውለዋል ።የተያዙት :የምግብ ዘይት: ፈሳሽ ጁስ( powder juice) 1,750, 000 ቀረጥና ታክስ ያልተከፈለበት መኪና ነው። ይህ ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል።
-
Lake Ayalew
@LakeAyalew
ከሚያዝያ 26-30/12 በአምስት ቀናት ውስጥ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና በንግድ ማጭበርበር በድምሩ ግምታቸው 22.8 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ንብረቶች በቁጥጥር ስር ዋሉ።።
-
Lake Ayalew
@LakeAyalew
Covid-19 በሀገራችን እያደረሰ ያለውን የኢኮኖሚ መቀዛቀዝ መልሶ ለማነቃቃት ፤ከግብር ጋር ተያይዞ በመንግስት የተወሰኑት ውሳኔዎች ከ28/08/2012 ጀምሮ በፌደራል ግብር ከፍዮች ላይ ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
-
Lake Ayalew
@LakeAyalew
በ 9 ወር ውስጥ ከ183ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ።
አፈፃፀሙም ከአመቱ ዕቅድ (270 ቢሊዮን)አንፃር 67.85% እና ከዘጠኝ ወር ዕቅድ(190ቢሊዮን) 96.12% ነው::በዚህ ስራ ለተሳተፉችሁ ሁሉ ከልብ የመነጨ አክብሮትና ምስጋና አቀርባለሁ። -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
የዋጋ ግምታቸው 38,041,759 ብር የሚያዎጡ ልዩልዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ከ12--16/08/2012 ባሉት ቀናት ብቻ በቁጥጥር ስር ውለዋል።በዚህ መልካም ስራ ለተሳተፉችሁ ሁሉ አክብሮቴ ላቅ ያለ ነው።
-
Lake Ayalew
@LakeAyalew
የገቢዎች: የጉምሩክ እና የብሄራዊ ሎተሪ 70 አመራሮችናሰራተኞች በአንድ ቀን ብቻ ደም መለገስ ችለዋል:።ከልብ አመሰግናችኃለሁ።
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1441ኛው የረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ። -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ።
የፉስካ ባዓል የሰላም እና የጤና እንዲሆን እመኛለሁ።
ከኮሮና በሽታ ራሳችንንና ወገናችንን እንጠብቅ።
እ/ር ኢ/ያንና ህዝቦቿን ይባርክ! -
Lake Ayalew
@LakeAyalew
ከ28/08--8/08/2012 ባሉት 10 ቀናት ውሥጥ በህገ ወጥ የንግድ ማጭበርብርና ኮንትሮባንድ 26 ሚሊዮን ብር በላይ በቁጥጥር ስር እንዲውል ተደርጏል::በዚህ ስራ ለተሳተፉ አካላት ተቋማችን አክብሮትና ምስጋና ያቀርባል::
-
Lake Ayalew
@LakeAyalew
ውድ ኢትዮጲያዉያን ---------------
በያላችሁበት መልካሙን ሁሉ እየተመኘሁ:
ወቅቱ በፍጥነት መረጃ መለዋወጥን የሚጠይቅ
በመሆኑ እኔም ከዛሬ ጀምሮ እውነተኛ መረጃን ለመ
ስጠትም ሆነ ለመቀበል ተዘጋጅቻለሁ::














































