Teddy Afro
Tewodros Kassahun Germamo (Amharic: ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሞ; born 14 July 1976), known professionally as Teddy Afro, is an Ethiopian singer-songwriter. Considered one of the most significant Ethiopian artists of all time, he debut his first album titled Abugida in 2001. The success of this album established himself as a prominent artist, followed by his forthcoming album Teddy, released in 2002. More on Wikipedia
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
🎶 ኢ ቶ ሪ ካ 🎶
ETORIKA
É𝘁𝗼𝗿𝗶𝗸𝗮 ( 𝗩𝗲𝗿𝘀𝗶𝗼𝗻 𝗙𝗿𝗮𝗻ç𝗮𝗶𝘀𝗲 )
𝙏𝙊𝙇𝙀𝙊 𝙇𝘼 𝙆𝙄𝙎𝙒𝘼𝙃𝙄𝙇𝙄
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
🎶 𝘼𝙪𝙧𝙤𝙧𝙖 (𝘿𝙖𝙮𝙗𝙧𝙚𝙖𝙠/𝘿𝙖𝙬𝙣) 🎶
ጀ ም በ ር
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
🎶 ጽ ዮ ን ሙ ሽ ራ ዬ 🎶
𝙕𝙄𝙊𝙉 𝙈𝙔 𝘽𝙍𝙄𝘿𝙀
▬▬▬▬▬ -
Teddy Afro
@teddyafromuzika

🎶 መ ሬ ማ 🎶

𝕄𝔼ℝ𝔼𝕄𝔸 ( 𝙈𝙚𝙧𝙚𝙮𝙢𝙖𝙖𝙖 )
مريما -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
🎶 ዳ ስ ጣ ል / አ ን ሳ ው 🎶
𝗛𝗢𝗟𝗗 𝗔 𝗪𝗔𝗞𝗘 / 𝗟𝗜𝗙𝗧 𝗧𝗛𝗘 𝗙𝗟𝗔𝗚 𝗨𝗣 𝗛𝗜𝗚𝗛 -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
TEDDY AFRO - ETORIKA FULL ALBUM youtube.com/playlist?list=PL5CIBc_cNRjDuCXAjrUaM8dlactJuX828 via @YouTube
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
With respectful greetings, I am pleased to announce that the new album titled “Etorica” will be released this Thursday, April 16, 2026, at 2 PM local time on the Teddy Afro Official YouTube page (www.youtube.com/TeddyAfroOfficial).
#teddyafro -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
See you on the 27th Stockholm 🇸🇪
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
በሀገር ውስጥ እና በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለ2018 የዘመን መለወጫ በአል አደረሳችሁ የሚል መልእክቴን እያስተላለፍኩ በዓሉ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ::
መልካም አዲስ አመት! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ።
መልካም በዓል።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ፍቅር ያሸንፋል! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
ቤዛ ኩሉ ዓለም፥ ዮም ተወልደ።
እንኳን ለጌታችን፣ ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ። -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ።
መልካም በዓል። -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለ1498ኛው የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ።
መልካም በዓል።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ፍቅር ያሸንፋል! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለ2016 የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ የሚል መልዕክቴን እያስተላለፍኩ መጪው አዲስ አመት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላቀ ከገባችበት እጅግ ውስብስብና ፈታኝ ችግር ውስጥ ወጥታ የምናይበት የሰላምና የእንድነት ብሩህ ዘመን ይሆን ዘንድ ልባዊ ምኞቴን ስገልፅ ይህ ሁሉ እንዲሆን የእግዚሐብሄር እረዳትነቱ እንዳይለየን እየለመንኩ ነው።
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
የማያረጅ ውበት!
የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ እጅግ በላቀ የኪነጥበብ ተሰጥኦሽ እስከ ዛሬ ባበረከትሻቸው ዘመን አይሽሬ ድንቅ ስራዎችሽ ከሰሞኑ ከእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ለተቀበልሽው ተወዳጇ የሙያ አጋሬ አርቲስት እጅጋየው ሽባባው (ጂጂ) የተሰማኝን ልባዊ ደስታ ልገልፅልሽ እወዳለሁ። -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም በትላንትናው እለት በየአመቱ ሐምሌ 7 የሚውለውን የትውልድ ቀኔን በማስመልከት ስለ እናት በተሰኘው የበጎ አድራጎት ድርጅት እና ተስፋ አዲስ የህፃናት ካንሰር ማህከል በአካል በመገኘት እርዳታ በመለገስና ክቡር ለሆነው የሰው ልጅ አጋርነታችሁን በማሳየት የልደት በዓሌን በደመቀ ሁኔታ ላከበራችሁ የሙያ አድናቂዎቼና የምንጊዜም ወዳጆቼ እንዲሁም ከሀገር ውስጥና ከውጪ በተለያየ መንገድ መልካም ምኞታችሁን ለገለፃችሁልኝ ክቡራን ወገኖቼ በሙሉ ከፍ ያለ ያክብሮት ምስጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ::
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
Dallas in a few hours .. see you all!
www.eventbrite.com/e/teddy-afro-performing-on-july-7th-20… -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለታላቁ የዒድ አል አድሃ በዓል አደረሳችሁ ።
ኢድ ሙባረክ ! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
በኢትዮጽያ የዘመናዊ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ታላቅ ድርሻ የነበራትና በኋላም በዘማሪነት ያገለገለችው አንጋፋዋና ተወዳጇ ሂሩት በቀለ በማረፏ እጅግ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶኛል። ፈጣሪ ነፍሷን በገነት እንዲያኖርልን እየተመኘሁ ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጅ ዘመድ እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን እመኛለሁ።
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
Israel, looking forward to see you all! 🇮🇱
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ዒድ ሙባረክ ! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
በሀገር ውስጥ እና በመላው ዓለም ለምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ።
በዓሉን የፍቅር ያድርግልን! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
እስላም ክርስትያኑ ፣ በአንድ ውሌ ፆማቸው
እስላም ክርስትያኑ ፣ ገጠመ ጦማቸዉ
ወደ አምላክ ለመሄድ ፣ ቀጠሮ እንዳላቸዉ
.... -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
እንኳን ለ 127ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ የሚል መልዕክቴን ሳስተላልፍ በታላቅ ብሔራዊ ኩራት ነው::
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
ቅጥፈት እና እብሪት ፍፃሜው ታላቅ ውድቀት ነው::
-
Teddy Afro reposted
amleset
@amlesetmuchie
#repost @mayaflicks
ማያ ፍሌክስ የተሰኘ የፊልም መተግበሪያ በማውረድ ፊልሞችን በቅናሽ ዋጋ ይመልከቱ በመላው ዓለም ይሰራል፣
Visit our web
☑️ www.mayaflicks.com
Download our apps👇🏾
☑️ App Store: apps.apple.com/us/app/mayaflicks/id6444274036
☑️ Play Store: play.google.com/store/apps/details?id=com.mayaflix.app -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
Another great show. What a crowd! Grateful for you all Vegas!
Our last show will be tomorrow Jan 21st in Oakland. See you all there! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ።
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
Great crowd. Thank you LA.
See you tomorrow, Vegas! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
Thank you so much, Dallas! Here are the upcoming shows in the U.S
#losangeles - Sunday January 15 (MLK WKD)
#vegas - Tuesday January 17
#oakland - Saturday January 21
LA, See you all this Sunday. -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
ቤዛ ኩሉ ዓለም፥ ዮም ተወልደ።
እንኳን ለጌታችን፣ ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ።
Wishing you all a Merry Christmas! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
We are forced to reschedule today’s show for tomorrow due the terrible weather condition which affected airlines severely. 4 of our band members are still stuck in Chicago. We deeply apologize for any inconvenience this might cause & we can't wait to see you all tomorrow.#atlanta
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
Overwhelmed with your love. Amazing Crowd. Thank you Seattle!
Next stop; #atlanta, December 25th! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
በብዙዎች ዘንድ አድናቆትን ባተረፈው በተወዳጁ ተዋናይ ታሪኩ ብርሃኑ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማኝን ሀዘን ስገልፅ እጅግ ባዘነ ልብ ነው::ለቤተሰቦቹና ለመላው አድናቂዎቹ መፅናናትን እየተመኘሁ ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት እንዲያኖርልን ከልብ እመኛለሁ!
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
Kickoff this Sunday. #denver, see you there!
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
ለእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ።
መልካም በዓል! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ::
በዓሉን የፍቅርና የሠላም ያድርግልን:: -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም ለመላው ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክቴን ሳስተላልፍ መጪው ዘመን የሰላም እና የፍቅር እንዲሁም የአንድነት እንዲሆንልን ከልብ እየተመኘሁ ነው::
መልካም አዲስ አመት! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
ፍቅር ያሸንፋል
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው ታላቁ የዒድ አል አድሃ (ዐረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
ኢድ ሙባረክ ! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
ናዕት
(እያመመው ቁጥር ፪)
ዶፍ (x2) …….
መታሰቢያነቱ ላለፉት አራት አመታት በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች አላግባብ በግፍ ለተገደሉ ፥ አካላቸው ለጎደለ እና ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ንፁሀን ዜጎች በሙሉ ይሁን። -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
ናዕተ እነሆ
youtu.be/1hMVeENjVew -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ዒድ ሙባረክ ! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፥ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ።
በዓሉን የፍቅር ያድርግልን! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
Have a beautiful Ethiopian Timket (Epiphany)!
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ።
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
ቤዛ ኩሉ ዓለም : ዮም ተወልደ::
እንኳን ለጌታችን፣ ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ። -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
“Hope is patience with the lamp lit.” Have a bright day ahead! #ethiopia
-
Teddy Afro reposted
ቶጳዝዮን
@eyouelamare
መሸት ሲል ጀምበር አዘቅዝቆ
ቀዩን ሰማይ ውሃው አንፀባርቆ
እያየሁዋት በጨረቃ መብራት
አማረኝ የታንኳ ላይ እራት
ጉድ አረገኝ በውበት ሳር አስሮ
አየ ባሮ
Photo credit - @HilenaTafesse
Quote - @teddyafromuzika from nat baro, Ethiopia -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
The day will come yet for Ethiopianism;
Will crumble the tongues that tarnish your name
Will fly high in the skies your emblem
We, your children, will stand still to see it
Will come that one day which, all of us, will unite #ethiopia -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
Your Emblem ( Stand Upright) ‼
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
አርማሽ (ቀና በል)
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
Armash (Kena Bel) is out now!
youtu.be/PkOstq4GuLk -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
Armash(Kena bel) will be released tomorrow!
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
መስቀል ቤዛነ!
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ :: -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
May it be a year of peace, love and unity.
Happy new year! 🌼 -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
ስመ ገናና እና አንጋፋ የነበረው ታላቁ የሙዚቃ ሰውና የሙያ አባታችን ድምፃዊ ዓለማዬሁ እሸቴ ድንተኛ ኅልፈተ ሕይወት የተሰማኝን ኀዘን ስገልፅ በተሰበረ ልብና ጥልቅ በሆነ የኅዘን ስሜት ነው።
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
በትላንትናው ምሽት ባደረጋችሁት ደማቅ ዝግጅት አጋርነታችሁን ላሳያችሁኝ የሙያ ጓደኞቼና መላው የኪነጥበብ ቤተሰብ እንዲሁም ይህን መርሃግብር በተሳካ ሁኔታ እንዲከናወን ላደረጋችሁ የዝግጅቱ አስተባባሪዎች በሙሉ ያክብሮት ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
Highlights from the past week.
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
I am so grateful for the honor Gonder University has bestowed on me.
Thank you, Ethiopia! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
#eidmubarak I wish you the gift of faith, the blessing of hope, and the peace of his love at Eid and always.
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
የልደት በዓሌን ምክንያት በማድረግ ደም በመለገስ ሰብዓዊና ተምሳሌታዊ ተግባር ለፈፀማችሁ አክባሪ ወገኖቼ እንዲሁም ይህንን መርሀግብር በየዓመቱ በተሳካ ሁኔታ እንዲከናወን ለምታስተባብሩ ወዳጆቼ ከፍ ያለ የአክብሮት ምስጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ።
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
እጅግ በላቀ የበጎ አድራጎት ስራቸው የሚታወቁትና በህይወት ዘመናቸው በሙሉ አሳዳጊና ረዳት ለሌላቸው ወገኖች መልካም እናት በነበሩት ክብርት አበበች ጎበና ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እገልፃለሁ::
-
Teddy Afro
@teddyafromuzika
Happy Eid-Al-Fitr to all our Muslims.
Eid Mubarak! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
Happy Easter to all Christians. May the holiday be filled with love!
-
Teddy Afro reposted
AFI Silver
@AFISilver
🎉Congratulations to our #naff Audience Award winners:
🏆Best Feature Film: MIN ALESH?
🏆1st Runner-Up: OUR LADY OF THE NILE
🏆2nd Runner-Up: SHAINA @MovieShaina
Watch these & more at naff.eventive.org – today's the last day of the New African Film Festival, don't delay! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
ከመቼውም ጊዜ በላይ ብሔራዊ ስሜታችን ሊጠናከር በሚገባበት በዚህ ሰዓት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በተቀዳጀው ድል የተሰማኝን ደስታ ለመግለፅ እወዳለሁ።
እንኳን ደስ ያላችሁ! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
Happy 125th Adwa victory day!
May our Ethiopia live forever! -
Teddy Afro
@teddyafromuzika
ሰላም ትዊተር።
Hello Twitter.




















































